logooo Amharic copy 2

1
2
addisketemaatlas
lidetaatlas
xLand laws
xNews and Researchers
xlize
xoFor Public

የተቀናጀ መሬት መረጃ ማዕከል ዋና ዳይሬክተር መልዕክት


Ato Sahle ለከተማ ልማት ሥራችን ወሣኝ ከሆኑት ግብዓቶች አንዱ መሬት ነው፡፡ መሬት በከተሞች ውስን ስለሆነ በተገቢውና ፍትሃዊ በመሆነ መንገድና በፕላን ተመርቶ ጥቅም ላይ ካልዋለ የልማት ሥራ በተገቢው ለመምራት አስቸጋሪ በመሆኑ የከተማ አስተዳደሮች የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ሥራ የሚሰራ አደረጃጀት በመፍጠር ይህንን ሀብት በተገቢው መርቶ ጥቅም ላይ የሚያውል አካል በማደራጀት ሥራ ላይ ሲያውሉ ይታያል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ መሬትን የማልማትና የማስተዳዳር ሥራ እንዲሰራ ........ ሙሉውን አንብብ

ዜናዎች የተቀናጀ የመሬት መረጃ ማዕከል የ 2ኛ ዙር የአድራሻ ስርዓት ትግበራ የስራ ውል ከኢትጵያ ብረታ ብረት ኢንጂነሪግ ኮርፖሬሽን ጋር ተፈራረመ፤

የተቀናጀ የመሬት መረጃ ማዕከል የ19 ወረዳዎች ዘመናዊ የአድራሻ ስርዓት ዝርጋታ ስራ የመንገድ የብሎክና የቤት ቁጥር ታፔላዎችን አስመርቶ፣የመትከል እና የመለጠፍ ያካተተ የስራ ውል በኢትዮጵያ ብረታብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ስር ከሚተዳደረው ከህብረት ማኑፋክቸሪንግና ማሽን ግንባታ ኢንደስትሪ ጋር 44.5 (አርባ አራት ነጥብ አምስት ሚሊዮን ብር ) የስራ ውል ....ሙሉውን ያንብቡ

የ10 ወረዳዎች አድራሻ ዝርጋታ እየተጠናቀቀ ነው

የ10 ወረዳዎች ዘመናዊ የአድራሻ ስርዓት የመንገድ የብሎክና የቤት ቁጥር ታፔላዎችን ከኢትዮጵያ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የህብረት ማኑፋክቸሪንግ ማሽን ግንባታ ኢንደስትሪ ጋር አስመርቶ የመትከልና የመለጠፍ የስራ ውል ስምምነት በመፈራረም ይህን ስራ ኮንትራት ከወሰደው ......ሙሉውን ያንብቡ

ከባለድርሻ አካላት እና ከህዝብ ክንፍ አካላት ጋር ውይይት ተካሔደ

የተቀናጀ የመሬት መረጃ ማዕከል ከባለድርሻ አካላት እና ከህዝብ ክንፍ ከተወከሉ ከከተማው ነዋሪ ፎረም አባላት፣ ከወጣት እና ከሴት ሊግ አባላት እንዲሁም ከአዲስ አበባ ም/ቤት የማዘጋጃቤታዊ ቋሚ ኮሚቴ አባላት ጋር ......ሙሉውን ያንብቡ

 ማዕከሉ የግምገማ ነክ ስልጠና እና የ2008 በጀት ዓመት ዕቅድ ኦረንቴሽን አካሄደ

የተቀናጀ የመሬት መረጃ ማዕከል አመራርና ፈፃሚዎች በተገኙበት የግምገማ ነክ ስልጠና እና የ2008 በጀት ዓመት የዕቅድ ኦረንቴሽን......ሙሉውን ያንብቡ

የተቀናጀየመሬትመረጃማዕከልያለፈውዓመትአፈፃፀምምዘናከፍተኛ34.3 ሚሊዮን ብር በላይ የአድራሻ ሰሌዳ/ታፔላ/ የማምረት የመጓጓዝና የመትከል ስራ የውል ስምምነት ሰነድ ተፈረመ

በተቀናጀ የመሬት መረጃ እና በኢትዮጵያ ብረታብረት ኢንጂነሪንግ ኮረፖሬሽን የህብረት ማኑፋክቸሪንግ ማሽን ግንባታ ኢንዱስትሪ መካከል ከ 34.3 ሚሊዮን ብር በላይ የአድራሻ ሰሌዳ/ታፔላ/ የማምረት የመጓጓዝና የመትከል ስራ የውል ስምምነት ሰነድ ፊርማ በ መጋቢት 1 2007 ዓም ተካሄደ ....ሙሉውን ያንብቡ

ኤጀንሲው ለትጉህ ሰራተኞቹ ዕውቅና ሰጠ
የመሬት ልማትና ከተማ ማደስ ኤጀንሲ በበጀት ዓመቱ በመልካም ስራ አፈፃፀማቸው ትጉህ ላላቸው ክ/ከተሞች፣የማዕከል ስራ ሂደቶችና ፈፃሚዎች የዕውቅና የምስክር ወረቀት ሰጣቸው......ሙሉውን ያንብቡ

የ10ሩም ክ/ከተሞች አትላስ ተመርቆ ለተጠቃሚዎች በመሰራጨት ላይ ይገኛል

በተቀናጀ መሬት መረጃ ማዕከል ለ10ሩም ክ/ከተሞች የተለያዩ አትላስ በማዘጋጀት ለአገልግሎት ፈላጊዎች በማሰራጨት ላይ ይገኛል፡፡ አትላሱ የሚይዛቸው ዋና ዋና ነገሮች ከዚህ በታች እንደሚከተለው ተዘርዝረዎል፡-.. ሙሉውን ያንብቡ

የተቀናጀ የመሬት መረጃ ማዕከል6 ወርዕቅድአፈፃፀምግምግማተካሄደ

በአዲስአበባመሬትልማትናማኔጅመንትቢሮስርከሚገኙተቋማትአንዱየሆነውየተቀናጀየመሬትመረጃማዕከል6 ወርእቅድአፈፃፀምሪፖርትግምገማአካሄደ ....ሙሉውን አንብብ

በመሬት ዘርፍ በአሰራር ጥራት ዙሪያ የኦዲቲንግ ስራ ሊደረግ ነው

የአዲስ አበባ መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ በመሬት ዘርፍ የአሰራር ጥራት ክፍተቶችን ለመለየት የኦዲቲንግ ስራ በሁሉም ክ/ከተሞች በቅርቡ እንደሚደረግ ....ሙሉውን አንብብ

የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ያካሄደው የ6 ወር የስራ አፈፃፀም ግምገማ ከሌላው ጊዜ የተሸለና ውጤታማ እንደነበር ተገለጸ

የመሬትልማትናማኔጅመንትበማዕከል፣በክ/ከተማናበወራዳደረጃየነበረውን6 ወርየስራአፈፃፀምበጋራገመገመ::ማኔጅመንትቢሮውበጠራው6 ወርየስራአፈፃፀምግምገማውላይ ....ሙሉውን አንብብ 

ዜና ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን

የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የ2007 ዓም የ6 ወር የስራ አፈፃፀሙን በጋራ ገመገመ፡፡ባለስልጣኑ ለባለድርሻ አካላትና ለህዝብ አደረጃጀት ተወካዮች ያዘጋጀውን የግንዛቤ ማስጨበጫ የምክክር መድረክም አካሂዷል....ሙሉውን አንብብ 

የመሬት ባንክና ማስተላለፍ ጽ/ቤት የ6 ወር የስራ አፈፃፀሙን በጋራ ገመገመ

የ2007 ዓ.ም የግማሽ በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀሙን የገመገመው በመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ስር የተዋቀረው የመሬት ባንክና ማስተላለፍ ጽ/ቤት ነው፡፡ ጽ/ቤቱ በአዲስ ሪጀንሲ....ሙሉውን አንብብ 


ጠቃሚ መረጃዎች

መግቢያ

ድረ-ገፃችንን ዛሬ የጎበኙድረ-ገፃችንን ዛሬ የጎበኙ53
በዚህ ሳምንት  የጎበኙንበዚህ ሳምንት የጎበኙን1497
ከተለቀቀ ጀምሮ የጎበኙንከተለቀቀ ጀምሮ የጎበኙን748373

ማን መስመር ላይ አለ

መስመር ላይ 8 እንግዶች እና አባሎች የሉም አሉ